"ልጄስ" ተከታታይ ድራማ፣ በካሜሩን በሚዘጋጀው ፓን አፍሪካን ዶውላ ፊልም ፌስቲቫል ላይ፣ በምርጥ የፊልም መቼት ማስዋብ እና በምርጥ ሲኒማ ዘርፍ አሸናፊ ኾኗል። "ልጄስ"- ልጁ ለትምህርት ወደ አንድ አነስተኛ የገጠር ከተማ አምርቶ በዚያው የጠፋበት አርሶ አደር ልጁን በመፈለግ ሒደት ውስጥ የሚያሳልፋቸው ገጠመኞች እና ...